Ethiopia Flag Federal Democratic Republic of Ethiopia

Agriculture Department

Our Department

Agriculture Department
Butajira City Administration

Agriculture Department

የሴክተሩ ዓላማ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች

ዓላማ

የማስፋት ስትራተጂን በመተግበር በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት በሰብል ልማትና የሰብል ግብዓት በመጠቀም እና የተሻሻለ የእንስሳት ዝርያን በመጠቀም መኖን በማልማት እንዲሁም እንስሳቶችን የተሻሻለ አያያዝ በመያዝ ጤናን መጠበቅ ትኩረትን ያረገ የኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ብሎም አ/አደሩን የተሻለ ዋጋ ወዳላቸው የሰብልና እንስሳት ምረቶችን እንዲያመርት በማድረግ ገቢውን ማሳደግ ቀጣይነቱንም ማረጋገጥ፡፡

ራዕይ

በ2020 ዓ/ም የከተማችንን አርሶና ከፊል አርብቶ አደሮች ውስን መሬታቸውን ፣ጉልበታቸውን እና ውስን የሆነውን ካፒታላቸውን አቀናጅቶ ዘመናዊ ግብርና ቴክኖሎጂ ውጤት ተጠቃሚ በመሆን የኤክስቴንሽን ዘዴውን በመለወጥ የእንስሳት እና የሰብል (የጓሮ አትክልት) ምርትን በማሳደግ አርሶ/አርብቶ አደሩ ገቢው አድጎ ኑሮው ተሻሽሎ የምግብ ዋስትናው በዘላቂነት ተረጋግጦና ከጠባቂነት ተላቆ ማየት

ተልእኮ

የመሬታችን ፣የጉልበታችን እና የውሃ ሀብታችንን አጠቃቀም በማሻሻልና በገበያ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በመለየት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በማምረት በአግባቡ በመንከባከብ እና በመጠቀም ለመኖሪያ ተስማሚ የሆነ ስነ-ምህዳር በመፍጠር የእንስሳት እና የሰብል ምርትና ምርታማነት ጥራታቸው የተመሰከረላቸው ግብዓቶችን በማቅረብና በማባዛት ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት በአስተማማኝ ሁኔታ ምርትና ምርታማነትን እንዲጨምር ማስቻል

እሴቶች

  • አርሶ አደሩን ግንባር ቀደምነታቸውን በማሳደግ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ
  • ቀልጣፋ ፍትሐዊ ተገልጋይ ተኮር አሰራርን ማዳበር ለልማታችን ወሳኝ ነው
  • በቅንነት ፣ በታማኝነትና ችግር ፈቺነት በማጎልበት አርሶ አደሩን የማገልገል ባህላችንን እናዳብራለን
  • ግብርና ለኢንዱስትሪ መስፋፋት መሰረት ነው
  • ሙያዊ ስነ-ምግባር እናከብራለን
  • የስራ ሰአትን በአግባቡ መጠቀም
Our Services

Department Services

Crop Development

Modern agricultural technology and crop improvement services

Animal Husbandry

Livestock improvement and animal health services

Extension Services

Agricultural extension and farmer training programs

Irrigation Support

Water resource management and irrigation development

Training Programs

Capacity building for farmers and agricultural workers

Market Support

Agricultural product marketing and value chain development

Contact Agriculture Department

For more information about our services and programs, please contact us:

Phone: +251 XX XXX XXXX
Email: agriculture@butajiracity.gov.et
Butajira City Administration