የትምህርት ጥራቱን፣ ሽፋኑን፣ ፍትሐዊነቱን፣ ተገቢነቱንና ብቃቱን ቀጣይነት ባለው መልኩ ተግባራዊ በማድርግ በሁለንተናዊ ስብዕና የታነጸ ትውልድ በመፍጠር ለሀገራችን ዘላቂ ልማት ተገቢውን አስተዋጽኦ ማድረግ፡፡
በ2020 ዓ/ም በሴክተሩ ፍትሓዊና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርትና ስልጠና በማዳረስ በዕውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የተስተካከለና ለልማት፣ ለፍትሕ፣ ለሰላምና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ትውልድ የሚቀረጽበት ሆኖ ማየት፤
ጥራቱና ብቃቱ የተረጋገጠ ፍትሓዊና ተገቢነት ያለው የትምህርት አገልግሎት ለህብረተሰቡ በመስጠት በከተማው ልማትና እድገት አስተዋጽኦ የሚያደርግ ሁለንተናዊ ስብዕናው የተገነባ ትውልድ በመፍጠር የተፋጠነ ቀጣይነት ያለው ዕድገትና ልማት እንዲመጣ፣ መደበኛና መደበኛ ያልሆነ የትምህርት ፕሮግራሞችን በመጠቀም ትምህርትን በጥናትና ምርምር በማስደገፍ፣ ህብረተሰቡን በባለቤትነት በማሳተፍና አጋር ድርጅቶችን በማስተባበር እና የተገኘውን ሃብት በአግባቡ በመጠቀም ጠንክሮ መስራት ነው፡፡
ለለውጥ መስራት
የህዝብ አገልጋይነት
ታማኝነትና ቅንነት
ግልጸኝነትና ተጠያቂነት
ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር
ሁሌም መማር
በጋራ መስራት
Supervision and support for all schools in the city
Professional development and training for educators
Development and implementation of educational curricula
Academic and social support services for students
Provision of learning materials and resources
Monitoring and evaluation of education quality
Grades 1-8: Building foundational knowledge and skills
Grades 9-12: Preparing students for higher education and careers
Skill-based training for employment and entrepreneurship
Special programs to promote girls' enrollment and retention
Development programs for preschool children
Education access for children with disabilities
የትምህርት ጥራት - High quality teaching and learning
ሽፋን - Equal access to education for all children
ፍትሐዊነት - Fair and just educational opportunities
ብቃት - Developing competent and capable citizens
For educational services, school support, and partnership opportunities
+251 94 567 8901
education@butajiracity.gov.et
City Administration Building, 4th Floor