• +251 913-3039-14

  • ENG

Our departments

Explore butajira city government
departments

የሴክተሩ ዓላማ፣ራዕይ፣ተልዕኮና እሴቶች

ራዕይ

በ2022 ዓ.ም የኢንዱስትሪ ሠላም የሰፈነበት፣ የሥራ ዕድሎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነትና የማኀበራዊ ደኀንነትና ልማት አገልግሎት ተስፋፋቶ ማየት

ተልእኮ

የሥራ ስምሪት አገልግሎት እንዲስፋፋ፣ የኢንዱስትሪ ሠላም እንዲሰፍን፡ የሠራተኛውን ጤንነትና ደህንነት እንዲጠበቅ፣ የሥራ አከባቢዎችን እንዲሻሻልና የዜጐችን ማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት (የአካል ጉዳተኞች እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነት እንዲረጋገጥ፣ አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጐለብት፣ በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት በድህነት፣ተጋላጭና መገለል ውስጥ ለሚገኙ ዜጐች የተለያዩ ድጋፎች) እንዲያገኙ ማድረግ የሚሉት የሴክተሩ ተልዕኮዎች እንዲያገኙ ማድረግ የሚሉትን የሴክተሩተልዕኮዎች ናቸው፡፡

ዕሴቶች

  • ታማኝነት
  • ግልጽነትና ተጠያዊነት
  • አሳታፊነት
  • ፍትሀዊነትና እኩልነት
  • ተባብሮ መስራት
  • ቀጣይነት ያለው መሻሻል
  • በዕውቀት መምራት/መስራት
  • ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
  • የስራሰአትበአግባቡመጠቀመ