የከተማው ሀብት አድጎ ፣ ፍትሀዊ የሆነ የሀብት ድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ፣ የከተማውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገትን በማስፈን በ2020 ዓ-ም የህብረተሰቡ የኑሮ ደረጃ ተሻሽሎ ለማየት የሚደረገውን ከተማዊ ጥረት የሚያግዝ ተቋም ሆኖ ማየት።
የከተማው ሀብት አድጎ ፣ ፍትሀዊ የሆነ የሀብት ድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ፣ የከተማውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገትን በማስፈን በ2020 ዓ-ም የህብረተሰቡ የኑሮ ደረጃ ተሻሽሎ ለማየት የሚደረገውን ከተማዊ ጥረት የሚያግዝ ተቋም ሆኖ ማየት።
በቁጠባ ላይ የተመሰረተ የሃብት አጠቃቀም እንዲሰፍን በማድረግ ፣የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ኃሳቦችን በማመንጨት፣ግልጸኝነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር ዘመናዊ የእቅድ፣ የፋይናንስና የንብረት አስተዳደር ቁጥጥር ስርዓትን በመዘርጋት ፣የልማት አጋሮችን ሃብት በማስተባበር እንዲሁም በማህበራዊና የልማት ጉዳዮች ጥናቶችና ምርምሮችን በማካሄድ በከተማው ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት ተግባራዊ ማድረግ።
City budget planning, allocation and financial management
Preparation and submission of financial reports
Management and collection of city revenues
Monitoring and controlling city expenditures
Management of grants and external funding
Internal financial auditing and compliance
For financial inquiries and services: