በከተማ አስተዳደሩ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ዲሞክራሲዊ ስርዓትን ለመገንባት እንዲሁም ቀጣይነትና ዘላቂነት ያለውን ልማት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የበኩሉን ቁልፍ ሚና በመጫወት የተገልጋዩን ህብረተሰብ ፍላጎት ለማርካት የተፋጠነ ጥራቱን የጠበቀ ወጪ ቆጣቢና ተደራሽ የሆነ ውሳኔ መስጠት ነው፡፡
በከተማው ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ሆኖ ማየት
የከተማውን የልማት እንቅስቃሴዎች በዕቅድ እንዲመሩ ለማስቻልና በተግባራት አፈጻጸም ረገድ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት አሠራር ይበልጥ እንዲሰፍን በማድረግ፣ ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል እንዲረጋገጥና በቁጠባ ላይ የተመሠረተ የሀብት አጠቃቀም ባህል በማዳበር፣ ስርዓት በመዘርጋት፣ የልማት አጋሮችን በማስተባበር ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ቀጣይ እንዲሆን ማስቻል
ህግ የበላይነት መርሃችን ነው
ለተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን
መቻቻል ባህላችን ነው፡፡
አሳታፊነት መለያችን ነው
ፍትሃዊነትና ሚዛናዊነት መመርያችን ነው፡፡
ልዩነታችን ውበታችን፣ ውበታችን አንድነታችን ነው፡፡
Effective administration and governance systems implementation
City development planning and activity coordination
Efficient and accessible public service provision
Government policy implementation and monitoring
Staff management and capacity building
Activity performance monitoring and evaluation
ህግ የበላይነት መርሃችን ነው - The rule of law is our guiding principle
ለተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን - We value client needs greatly
መቻቻል ባህላችን ነው፡፡ - Flexibility is our culture
አሳታፊነት መለያችን ነው - Excellence is our identity
ፍትሃዊነትና ሚዛናዊነት መመርያችን ነው፡፡ - Justice and balance are our guidelines
ልዩነታችን ውበታችን፣ ውበታችን አንድነታችን ነው፡፡ - Our diversity is our beauty, our beauty is our unity
For administrative services, inquiries, and support: