የሴክተሩ ዋና ዓላማ በክልሉ የሚዲያ ብዝሃነትና ተደራሽነት በማሳደግ፤ ዘመናዊና ውጤታማ የኮሙዩኒኬሽን አሰራር ሥርዓት በመዘርጋት ሕብረተሰቡን የኢንፎርሜሽን ተጠቃሚ በማድረግ አንድ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡
በ2022 ዓ.ም የከተማዉ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋ፣ ቅርስ፣ ሥነ-ጥበብ እሴቶችና የቱሪዝም ሀብቶች በዘላቂነት ለምተውና ታውቀው የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ከተማዉ ከሌሎች ከተሞች ልዩና ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ሆኖ ማየትና እንዲሁም የእርስበር የግንኘነት አገባብ ጎልቶ እንዲታይ እና በሀገር ግንባታ ወሳኝ ተሳትፎ የሚያደርግ ህብረተሰብ መፍጠር ነው፡፡
የላቀ አገልግሎት መስጠት
የፈጠራና የኃሳብ አመንጭነት አቅምን ማዳበር
አክብሮትና አንድነት
በኃሳብ አሸናፊነት ማመን
ትብብርና የቡድን ስራ
የአመራር ብቃት
ኃላፊነትን መውሰድ
Preservation and promotion of cultural heritage
Development and promotion of tourism activities
Support for artistic performances and exhibitions
Management and conservation of heritage sites
Promotion and development of local languages
Development of tourism infrastructure and facilities
Historical ruins and archaeological sites dating back centuries
Protected Site
Museum showcasing traditional artifacts and historical items
Open to Public
Preserved traditional village showcasing local architecture
Living Museum
Center for traditional arts, crafts, and cultural performances
Active CenterAnnual celebration of traditional music and dance
Showcasing traditional cuisine and culinary heritage
Display of traditional clothing and textile arts
Promotion and celebration of local languages
Guided tours to historical and cultural sites
Educational workshops on traditional arts and crafts
For cultural events, tourism information, and heritage preservation: